Bezawit
💬 Contact Seller on WhatsApp
Regular price
$330.00 USD
Regular price
$430.00 USD
Sale price
$330.00 USD
Unit price
/
per
Sale
Sold out
Couldn't load pickup availability
በዚህ የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልብስ በውበትና በክብር ይታዩ ። በኢትዮጵያዊ የተዘጋጀ ለቤተክርስቲያን ዝግጅቶች፣ ሰርግ እና ባህላዊ ዝግጅቶች ተስማሚ ነው። የፈለጉትን የሀገር ባህል ልብስ በመረጡት ዲዛይን ቆንጆ ና ጥንካሬን አላብሰን የሀገራችን ምርት የሆነውን ሽመና ባማረ ዲዛይን ሰርተን እናለብስዎታለን ። ለትክክለኛ መጠን፣ የትከሻ፣ የጡት፣ የወገብ እና የቁመት መለኪያዎን በትዕዛዝዎ ጋር ያቅርቡ።
❤️ከሀገር ውጭ ላላችሁ በDHL እና FedEx እንልካለን እንዲሁም በhabeshaoutlets.com፣ የመረጡትን ዲዛይን ይላኩልን.
Share
View full details