Bezawit
💬 Contact Seller on WhatsApp
Regular price
$330.00 USD
Regular price
$430.00 USD
Sale price
$330.00 USD
Unit price
/
per
Sale
Sold out
Couldn't load pickup availability
ይህ ውብ የሐበሻ ቀሚስ በንጹህ ጥጥ የተሰራ፣ በወርቃማ ጥልፍ ያሸበረቀ እና ለየት ያለ ክብር ያለው ልብስ ነው። ለሠርግ፣ ለምርቃት፣ ለክርስትና ወይም ለዓመት በዓላት ተብሎ በጥንቃቄ የተዘጋጀ ነው። የባህል ውበትዎን በዘመናዊነት አዋህዶ ያሳያል።የፈለጉትን የሀገር ባህል ልብስ በመረጡት ዲዛይን ቆንጆ ና ጥንካሬን አላብሰን የሀገራችን ምርት የሆነውን ሽመና ባማረ ዲዛይን ሰርተን እናለብስዎታለን ❤️ከሀገር ውጭ ላላችሁ በDHL እና FedEx እንልካለን እንዲሁም በhabeshaoutlets.com፣ የመረጡትን ዲዛይን ይላኩልን.
Share
View full details